AMHARIC

ቤት አልባ ዶክተሮች

Book information

Publisher
Tsegasellassie Beshah
Year
2023
ISBN
9781088114902, 9781088097939
Language
amharic
Format
EPUB
Filesize
2 MB (2435321 bytes)
Pages
\0
Time added
2023-08-03 03:16:39

Description

ይህ መጽሐፍ በፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ጉዳዮች ዙርያ በስፋት በሚስተዋሉ የተሳሳቱ ዕምነቶችና አመለካከቶች ላይ የሚያተኩር ሲሆን ድሕነት ከባህል እንደሚመነጭ እንዲሁም ዲሞክራሲ እንደ ኢትዮጵያ ላለ ድሓ ማህበረሰብ እንደማይገባ ወይም እንደማይበጅ የሚገልጹ ዕሳቤዎችን በስፋት ይቃኛል። የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከሚሌኒየሙ መግቢያ ወዲህ ከፍተኛ ዕድገት እንዳሳየና የሕዝቡ ገቢ እንደጨመረ በስፋት የሚቀርበውን መረጃ ትክክለኛነት እንዲሁም በቅርብ ዓመታት እየተባባሰ የመጣውን የኑሮ ውድነትና የዋጋ ግሽበት ይመረምራል። የኢሕአዴግ የኢኮኖሚ ፖሊሲ በሀገሪቱ የፈጠረውን ቀውስ ያሳያል። በተጨማሪም በ1987 ዓ.ም. የወጣው ሕገ-መንግሥት መሬትን ለዜጎች ሳይሆን ለጎሳዎች የሰጠበት ሥርዓት በመሬት ባለቤትነት መብት ላይ የፈጠረውን መጠነ-ሰፊ ችግር ይተነትናል። የመፍትሔ ሓሳቦችንም ያቀርባል። እነዚህ ጉዳዮች የወቅቱ አንገብጋቢ ችግሮች መሆናቸውም በዚህ መጽሓፍ የሚነሱ ነጥቦችንና መፍትሔዎችን የበለጠ አስፈላጊ ያደርጋቸዋል።

Similar books