AMHARIC

እኛና አብዮቱ (Us and the Revolution)

Book information

Publisher
ፀሐይ አሳታሚ ድርጅት (TSEHAI Publishers)
Year
2013
ISBN
9781599070780, 5955955565, 9996955559
Language
amharic
Format
PDF
Filesize
8 MB (8486301 bytes)
Pages
450\455
Library
Google Play
Orientation
yes
Paginated
no
Scanned
portrait
Time added
2023-09-19 04:57:52

Description

በጡረታ እስከተገለልኩበት ጊዜ ድረስ አብዮቱን በግምባር ቀደምትነት ከመሩት የደርግ አባላት ውስጥ አንዱ ነኝ። ደርግ ከመመሥረቱ በፊት በአገራችን የተካሄዱ የፖለቲካ እንቅስቃሴዎች ምን ይመስሉ እንደነበር፣ ደርግ በኢትዮጵያ ፖለቲካ መድረክ እንዴት ሊከሰት እንደቻለ፣ ፖለቲካዊ ሥልጣንም እንዴትና ለምን ሊይዝ እንደበቃ፣ ሥልጣን ከጨበጠ በኋላ ደግሞ መሠረታዊ የሥርዓት ለውጥ በማምጣት አገራችን ከኋላ ቀርነትና ከድህነት ተላቅቃ የሠለጠነችና የበለጸገች እንድትሆን ያደረገውን ጥረትና የከፈለውን መስዋዕት በቅርብና በዝርዝር አውቃለሁ። በነበረኝ ሥልጣን ምክንያት ከሁሉም የመንግሥት መሥሪያ ቤቶችና የአስተዳደር መዋቅሮች ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ስለነበረኝ በየትኛውም አካባቢና መሥሪያ ቤት የተከናወኑ ሥራዎችንና የተፈፀሙ ስህተቶችን ከሞላ ጎደል አውቃለሁ። በዚህ የተነሣ የደርግን ታሪክ የመፃፍ ሃላፊነት እንዳለብኝ ይሰማኛል። ከእሥር ቤት ከወጣሁ በኋላ አሁን ያለውና በተከታታይ የሚመጡት ትውልዶች የታሪካቸው አካል ስለሆነው የደርግ ታሪክ በከፊልም ቢሆን እንዲያውቁ የተወሰኑ ጉዳዮችን ብቻ የሚተርክ ይህን መጽሐፍ አዘጋጅቻለሁ። መጽሐፉ በጥድፊያ ሳይሆን በጥንቃቄና በጥልቀት መነበብ አለበት የሚል እምነት አለኝና መልካም ንባብ። ፍቅረሥላሴ ወግደረስየቀድሞ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር

Similar books